ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM | Page 14

የሕይወት „ምስጢረ፥ስላሴው“ ሲገለጥ! አዎ! እነዚህ ሁሉንም ሰው የሚያምሩና የሚስቡ ዝርዝር ቁም ነገሮች፣ ማለትም ከፍ ያሉ ግቦች ናቸው። በመላው የሰው ልጅ የሚታለሙ ትላልቅ ዓላማዎች፣ በህብረ፥ቅላጼው አራት ከፍተኛ ግቦች፣ ተጠቃለውና ተጠራቅመው የሚገኙት ናቸው። I. ሰላም II. ሰብዓዊ ባህል III. ፍጹማዊነት/ሀብት እና IV. እምነት