ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM | Page 15

ትላልቅ ዓላማዎች አንደኛ፣ ሰላም ሁለተኛ፣ ሰብዓዊ ባህል ሶስተኛ፣ ፍጹማዊነት አራተኛ፣ ዕምነት * የሰው፥ልጅ ተስፋ፥ብርሃኑ ከቀረበውና የሁለንተናዊው ፈቃደ፥ምሕረት ከተጨመረበት ደግሞ ሕይወት ዞራ ከምንጩ ዘንድ እየገጠመች ነው፣ ለማለት ይቻላል። የሰው፥ልጅ ራዕዩ፣ መድረሻ ግቡ ነው።