ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM | Page 13
ሁሉም ቁም ነገር ሲሰበሰብ
በህዝብ አንደበት፣ „መልካም ነገሮች ሁሌ ሶስት ሶስት እየሆኑ ነው የሚመጡት“ ይባላል። በየመስኩ
ያሉት ሶስት ሶስት ግቦች ደግሞ ባንድነት እየተቀላጠፉና እየተቀማመሩ ከፍ ያለ መልካም ነገር
ይወጣቸዋል። (የሕይወት „ምስጢረ፥ስላሴው“ ሲገለጥ!)
አንደኛ፣ ለሰላም
1. ከስነ፥መንግሥት / የህዝብ አገዛዝ/ዲሞክራሲ
2. ከማህበረ፥ሰብ / ብልጽግና
3. ከቤተ፥ሰብ / ማህበራዊ ሀብት
ሁለተኛ፣ ለሰብዓዊ ባህል
1. ከህግ / ለህግ መገዛት (የህግ በላይነት)
2. ከስነ፥ምግባር / ማህበራው ፍትህ
3. ከሰብዓዊ ፍቅር / ልቦና
ሶስተኛ፣ ለፍጹማዊነት/ ሃብት
1. ከሰው፥ዘር / ሰው መሆን፤ ሰብዓዊነት
2. ከስነ፥ፍጥረት / ንቃተ፥ሕይወት
3. ከሰማየ፥ሰማያት / የፍጥረት ምንጭና ምስጢረ፥ፍጥረት
አራተኛ፣ ለዕምነት
1. ከህሊና / ንቃተ፥ህሊና
2. ከሃይማኖት / የዕውነት ፍለጋ/ምስጢረ፥ፍጥረት
3. ከዕምነት / ራዕይና የሕይወት ፍሬ ነገር