Test Drive April 2015 | Page 8

የኔ ሃሳብ ከድር አህመድ ንቃ ያለው ! ንቃ ያለው ባʼርባ ቀኑ አትንቃ ያለው ባʼርባ ዓመቱም አይነቃም አለኝ አንዱ ባልንጀራዬ ፡፡ መንቃት እንዳʼግባብነቱ ሰፊ ትርጓሜ የያዘ ሁለት ቃል ነው ፡፡ ነቃ፤ ነቄ፤ ንቃተ-ህሊና እያልን ቃላቱን እያራከምን (እያባዛን) አቻ ትርጉም ብንፈልግለት አንድም ነቃ..ተሰነጠቀ፤ተተረተረ የሚለውን አንድም ነቃ.. እንቅልፉን