Test Drive April 2015 | Page 4

ቦታ ላይ የተገኘው ነርስ እርሳቸውን አሳምኖ ለማሳከም ከ ሁለት አብዝተው ይወዱታል፡፡ ሰው ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ወራት በላይ ነበር የፈጀበት ፤ ምክንያቱም ይህ የፈጣሪ እርግማ ን ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ ስለሌላውም እየተጨነቀ እንዲኖር ነው ብለው ላመኑት ሴት እንዴት ተደርጎ በ ሁለት ቀን የሚፈወስ በሚያስችል መልኩ የተቃኘውን ኢትዮጵያዊ አኗኗር ዶ/ር ካትሪን እጅግ ቀላል ደዌ መሆኑን ይንገራቸው ፡፡ የሆነውና የተደረገው ግን ከልብ ያደንቁታል፡፡ ይሄ ነበር እናም ለ40 ዓመታት በፌስቱላ ህመም ሲሰቃዩ የነበሩት እናት እናታችን በሚሏቸው ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን የሰለጠነ ነርስ ፈወሳቸው ፡፡ ከሶስት አመት በፊት የኑሮ አጋራቸውን ያጡት ዶ/ር ካትሪን የዘጠና አመት የእድሜ ባለጸጋ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የፍቅር አጸዷ ካትሪን እያሽቆለቀለች ያለችውን የእድሜ ጀንበር መሬት መሬት እያዩ ወደ እማማ ካትሪን ገድል ስንመለስ የዘመንን እንቅልፍ እንዳይሆን የሚያሳልፏት አይነት እናት አይደሉም፡፡ ዛሬም ድረስ በሚያስደንቅ እንዳይሆን የምታንቀላፋው ኢትዮጵያን እንዲህ በቶሎ መቀስቀስ ወኔ ለህክምና ማእከሉ ፍሬያማነት ይተጋሉ፡፡ የዘመናት ደመኛቸውን የሚቻል እንዳልሆነ አበክረው የተረዱ የሚመስሉት ዶ/ር ካትሪን ገና ፌስቱላን ቀዬው ድረስ ዘልቆ መዋጋት የሚሻል መሆኑን ከግንዛቤ በጠዋቱ አጥብቀው የታጠቁትን መቀነት ሳይፈቱ እነሆ ወደ አመሻሹ በማስገባት አዋላጅ ነርሶች የሚሰለጥኑበትን መንገድ አመቻችተዋል፡፡ ዘልቀዋል፡፡ አሁን ጦር ሀይሎች በመባል በሚታወቀው በቀድሞ ሰልጥነው የወጡትም በድፍን ኢትዮጵያ ተሰማርተው የሙያ ልእልት ጸሀይ ሆስፒታል ስራ የጀመሩት ዶ/ር ካትሪን በተለያዩ አገሮች በመዘዋወር እንግዳ ስለሆነባቸው ፌሰቱላ ትምህርት በመቅሰም ለታላቁ ዘመቻ እራሳቸውን ብቁ አደረጉ፡፡ መቼም ለሀምሳ-አምስት (55) አመታት የሚፋለሙትን ጠላት እንዲህ በዋዛ ፈዛዛ ይጋፈጡት ዘንድ ይቸግራልና የሞራሉንም ሆነ የእውቀቱን ስንቅ አሰማምሮ መሰነቁ በእጅጉ ያስፈልግ ነበር፡፡ ዶ/ር ካትሪን ያደረጉትም ይህንኑ ነው፡፡ እንዲህም በማድረጋቸው የመገለል ከርሰመቃብርን ፈንቅለው በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶችን ለዳግም ትንሳኤ አብቅተዋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ መውደድ በራሱ ትልቅ እዳ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ዶ/ር ካትሪን አገረ-ኢትዮጵያን የእድሜያቸውን አብላጫ ከሚገመተው ችግሯን በላይ እሹሩሩ መውደዳቸው ሲሉ እንዲቆዩ አስችሏቸዋል፡፡ እንዲያ ባይሆን ኖሮ የደጅ ጠኚ እሮሮ ምሱ የሆነውን አበሻዊ ቢሮክራሲ ታግሰው በተሟላ አኳኋን ፌስቱላን ለማከም የሚያስችል የህክምን ማእከል ባልከፈቱ ነበር፡፡ ለነገሩ ለዚች አገር ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር "ከኢትዮጵያ ወጥቼ ስመለስ እድሜ እቀንሳለሁ" በማለት ውብ አድርገው ገልጸውታል፡፡ ልክ እንደ ምእራቡ አለም በፍጹም ግለሰባዊነት ተውጦ ለማህበራዊው መስተጋብር ጀርባውን ያልሰጠውን ኢትዮጵያዊ ማንነት እርሳቸው አበርክቷቸውን እያበረከቱ ነው፡፡ “ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን” ከመባል ይልቅ “እማማ ካትሪን ሀምሊን” ተብለው መጠራትን የሚመርጡትን የእኚህን እናት ሰናይነት እንዲህ በአጭሩ አውግቶ መጨረስ ስለሚያዳግት እረጅም እድሜንና ጤናን እየተመኘንላቸው ሀሳባችንን በዚ