Test Drive April 2015 | Page 3

የኛ ተምሳሌት ይህ አምድ በቀዳሚነት የሚዘክረው በስራቸው ስኬታማነት በዓለማችን ላይ በጎ ተጽእኖን ማሳደር የቻሉ ግለሰቦችን እንዲሁም ተቋማትን ይሆናል፡፡ በዝግጅት ክፍሉ "ከኢትዮጵያ ስወጣ እድሜ እቀንሳለሁ" ለእናትነት ወግ ያልበቃች እናት የጎስቋላዊቱን ምድር ጨልማ ለብሳ ትቃትታለች፡፡ ገና ዘመነ ቡረቃዋን ሳትጨርስ በሰቅጣጭ አካላዊ ህመምና በማህበራዊ ሴፍ መሰየፍን በመሳሰሉ ሁለትዮሽ ስቃዮች በመፈተን ላይ ያለች ቀንበጥ ያለማቋረጥ እሪታዋን ብታቀልጠው አይፈረድባትም፡፡ ለምን ቢባል በጨቅላይቱ የጨቅላ እናት ላይ የዘመተው ደዌ ፌስቱላ ነዋና ኡኡታን ያለማሰለስ ኡኡ ቢያስብል የተገባ ነው፡፡ ዳሩ የዘመናት የፍዳ ምች ሁለመናዋን እያማታት ያለው አዛውንቷ ኢትዮጵያ የእንቦቀቅላይቱን እዬዬ መስማት የሚቻላት አይነት አልነበረችም፡፡ እናም በፌስቱላ እስር የታሰረች ይህቺ አሳዛኝ እናት ባንድ ፊት ህመሟን በተስፋ ቢስነት እያስታመመች በሌላ ወገን ማህበራዊ ጥቂታን ከአቅሟ በላይ እያስተናገደች ባለችባት አገሯ ሰማይ ላይ “ካትሪን” የተባለች ጸሀይ ሳትታሰብ ብቅ አለች፡፡ ዶ/ር ሀምሊን አገራቸው በምድረ አውስትራሊያ እንደ አደይ ፈክታ ስትምነሸነሽ የነበረችው ካትሪን ከአብሲኒያ ደሳሳ ጎጆዎች ስር ካቆረው የስቃይ ኩሬ ውስጥ ሰጥማ ትቀራለች ብሎ ያሰበ ያለ አይመስልም፡፡ ይሁንና ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንዲሉ በምጥ ስቃይ እጅግ በርካታ እናቶች ለሞትና ለከፋ አካላዊ ጉዳት ሲጋለጡባት የቆየችው ኢትዮጵያ ካትሪንን መሳይ የተስፋ ጸዳል በአንዲት ወርቃማ አጋጣሚ ከእጇ አስገባች፡፡ ሳሉ በፌስቱላ ህመም የምትንገላታ እናት ገጥማቸው አታውቅም፡፡ የህክምና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ እንደሚገለጹት በወሊድ ወቅት በሽንት ፊኛ እና በማህጸን መካከል የሚከሰተው በተፈጥሮ ያልነበረ ቀዳዳ ፌስቱላ ይባላል፡፡ በዶ/ር ካትሪን ሀምሊን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያ ከሆኑት ከወ/ሮ ፌቨን ገለጻ መረዳት እንደሚቻለው በተለይ አንዲት ሴት ለፌስቱላ ችግር የመጋለጥ እድሏ የሚያይለው አካሏ የምጥን ጫና ለመቋቋም በሚያስችል መልኩ ያልጎለበተ እንደሆነ በ1959 ዓ.ም. አገሪቱ የህክምና ባለሙያዎችን ለመቅጠር መፈለጓን ነው፡፡ በእንዲህ አይነቱ አሳዛኝ አጋጣሚ ሽሉ በሚያደርሰው ከአቅም በማስታወቂያ ትገልጻለች፡፡ በወቅቱ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ በላይ የሆነ ውጥረት ከላይ በተገለጸው አኳኋን ሴቲቱ የፌስቱላ ሰለባ እናት የነበሩት ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን ጥሪውን በይሁንታ ይቀበሉና ትሆናለች፡፡ በሌላም በኩል ምንም እንኳን አንዲት እናት ገና ቦርቆ ያልጠገበውን የስድስት አመቱን ልጃቸውንና እንደርሳቸው የሚጠበቀውን ያህል አካላዊ ጥንካሬ ያላት ብትሆንም ሽሉ ሁሉ በህክምና ሙያ ላይ የተሰማሩትን ባለቤታቸውን ይዘው ወደ በትክክለኛው አቅጣጫ የማይመጣ ከሆነ ለተመሳሳይ ችግር አዲስ አበባ ይመጣሉ፡፡ የጽንስና የማህጸን ሀኪም የሆኑት ተወዳጇ ልትዳረግ ትችላለች፡፡ የዚህ ህመም ተጠቂ የሆነች እናት ሽንቷን ካትሪን ወደዚህ የመጡት ለሶስት አመታት ለመቆየት የሚያስች