Test Drive April 2015 | Page 18
ፊቸር
ትምህርት ምን ያህል………ይፈጃል?
እቴጌ መነን
ክፍል፡- 1
የእቴጌ መነን ትምህርት ቤተ በጊዜው ሴቶች ተማሪዎች ብቻ
የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በወቅቱ የነበሩ ሴት
ተማሪዎች የነበረባቸው ተፅእኖ እጅግ ከፍ ያለ ስለነበር ከባህላዊና
ሃይማኖታዊ የኑሮ ደረጃ ምክንያቶች የሴት ተማሪዎች ቁጥር እጅጉን
ዝቅተኛ እንዲሆን ያደረጉ ምክንያቶች ነበሩ ፡፡
መግቢያ
ባህል
አዲስ ፀጋዬ
በኢትዮጵያ
በአብዛኛው
ቆይቷል፡፡
ከሃይማኖት
የመጀመሪያው የትምህርት ዘመናት ከ1900 በፊት
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር የተሳሰረ ሆኖ
በመሆኑም መደበኛ የሚባለው የትምህርት ሂደት
ጋር የሚካሄድ ነበር፡፡
በተለይም በዘመኑ አንድ ልጅ እስከ ዳዊት መድገም የደረሰ ትምህርት
ካልው በቂ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ ከ1900 በኋላ ጥቂት የህፃናት
የዘመናዊ ትምህርት ማግኘት ችለዋል፡፡ በዚህ ጊዜ የመጀመሪያው
የሃይማኖት ትምህርት የወጣ (secular) የትምህርት ስልት ብቅ
ብሏል ፡፡ ለዚህ ደግሞ የዳግማዊ ምኒሊክ ትምህርት ቤት
በዘመናዊው ትምህርት ፈር ቀዳጅ ሆኗል፡፡
በወቅቱ የነበረው የኢትዮጵያ ባህል ሴት ልጅ ባል እንጂ ትምህርት
ምን ያደርግላታል የሚባልበት ዘመን ነበር፡፡ በርካታ በወቅቱ ነበሩ
ሴቶች የትምህርት ዕድል