Test Drive April 2015 | Page 17

ፈታ በሉ የተምሳሌት ማስታወሻ እድሜን ጎዝጉዘው ቢቀመጡበት ይቆረቁራል እንጂ አይመችም ፡፡ (ከጡት አባት መጽሀፍ) ( ከወገግታ መጽሐፍ) ከእያንዳንዱ የተሳካለት ወንድ በስተጀርባ አንድ ሴት እንዳለች ሁሉ፤ ከእያንዳንዱ ያልተሳካለት ወንድ ጀርባም አንድ ሴት አለች ፡፡ እውነት ፈላጊና ማዕድን ቆፋሪ አንድ ናቸው ፡፡ የሚቆፍሩትን ክቡር ነገር ለማግኘት ይበልጥ በማሱ መጠን በህይወታቸው ላይ ሊደረመስ የሚዘብበውን አደጋ ይበልጥ እየሰጋና እየበዛ ይመጣል ፡፡ (ከሞገድ መጽሀፍ) በዚህ ዓለም ቀንቷቸው ሊኖሩ የሚችሉት በገጠማቸው እድል ያለምንም ማመንታ