ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE Attractors of Meanings & SOCIAL HARMONY | Page 22
እነዚህ አድማሶች የየራሳቸው ማዕከላዊ ምሶሶ / የሚስቡ፣ የሚወደዱ ልዩ ቁም ነገሮች/ አሏቸው።
(ማዕካላዊ ምሶሶዎች፣ በሚያለያዩ ማሰተሳሰሪያዎች ይቀላጠፋሉ፣(Axes: “the disjunctive Syntheses” /2))
1ኛ፣ ሰብዓዊነት (ሰ)
2ኛ፣ ስነ፥አይምሮ/ ንቃተ፥ሕሊና (ሕ)
3ኛ፣ ኪነት (ኪ)
4ኛ፣ መድረሻ፥ግብ (ግ)
5ኛ፣ ቁሳቁስ (ቁ/m)
6ኛ፣ ስነ፥ሃይል (ሃ/E)
7ኛ፣ ብርሃን (ብ/c)
8ኛ፣ ምንጩ (ም)
ተመራማሪው አይንስታይን ስለ ስነ፥ሃይል፣ብርሃንና ቁሳቁስ ያገኘውን ማመዛዛኛ/ ፎርሙላ/፣
ባንድ በኩል፣ (በእግዚአብሄሩ ከፊለ፥ዓለም ውስጥ ብለን ለምንሰይመው) ለቁስ፥አካላዊውና ለመንፈሳዊው መስኮች
ማመላከቻ አድርገን ብንወስደው፤
E=mc2 ; Energy = Mass x (Speed of Light)2
ቁሳቁስ፣በብርሃን ፍጥነት እጥፍ ጊዜ ቢባዛ፤ ስነ፥ሃይል ን ያክላል ብሎ መመዘን ይቻላል ማለት ነው።
ሃ = ቁ *ብ *ብ
በሌላ በኩል ደግሞ ፣ ለማህበራዊው ስነ፥ፍጥረ ት መገንዘቢያ ይሆን ዘንድ ፣ (የሰው፥ልጅ ሌላው ከፊለ፥ ዓለም ብለን
በምንጠራው) ለማህበራዊውና ለባህላዊው መስኮች፣ ተመሳሳይ ማመዛዘኛ ማስቀመጥ ይቻል ይሆናል።
I= hq2 ; Intelligence = Humanity x (Quality of Music)2
አንድ የሆነ፣ ሰብዓዊ የህሊና፥መመዘኛ (ሰ)፣ በስነ፥ ኪነት ረቂቅነት(ኪ) እጥፍ ጊዜ ቢባዛ ወይንም ቢገና