ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 5
ገደቡና ልኩ የት ድረስ ነው ብለን እረራሳችንን ጠይቀን አንድ ግንዛቤ
ሰንዝረን ወደ ሌላ ጉዳይ እንሸጋግረናል።
በሦስተኛ ደረጃ ከሮማ ካቶሊክ ቤተክርስትያን አውሮፓ ውስጥ የዛሬ
አምስት መቶ አመት ተገንጥሎ የራሱን መንገድ ሂዶ አሁን የመንፈስ
ቀውስ ገብቶ ቤተ ክርስቲያኑን በበርካታ ከተማዎች ለመሸጥ
ስለተገደደው የሉተር ኢቫንጀልስት/ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እናነሳለን።
ተሸጠውም ቤተ-ክርስቲያኖቹ ምግብ ቤትና መሸታ ቤት ሁነዋል።
የወጣቶች ዳንኪራ መርገጫና መጨፈሪያ ጋለሪና የብስክሌ