ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 44

ኢትዮጵያኖች ተካልሰው ተደባቀልው በሃይማኖታቸውና በባህላቸው ተሳስረው ይኖሩ እንደ ነበረ በደንብ የታወቀው የባድሜ ጦርነትን አስታኮ የተነሳው አገር ልቀቁ የሚለው አዋጅ ከታወጀ በሁዋላ ነው። በዚህ ሳቢያ ስንቱ „ኤርትራዊ“ ኢትዮጵያን ለቆ እንዲወጣ ተደርጎአል። ስንቱ ኢትዮጵያዊ „ኤርትራን“ ለቆ እንዲሸሽ ተገዶአል። በሁዋላ እንደምንሰማው አቶ ኢሳያስ እና ሌሎች የአሥመራው የአመራር ሰዎች በአንድ በኩል አቶ መለሰና እንደዚሁ የእህአዴግ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሎች በሌላ በኩል „የትግሬና የሐማሴን፣ የአከለጉዛዬና የሰራዬ …የወልቃይትና….ተወላጆች-የኢትዮጵያ ልጆች ሁነው ይገኛሉ።“ ይህ ነው