ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | страница 35
ይህ አመለካከት፣ እንደዚህ ዓይነቱ ጥያቄ ከየት መጣ? የት ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ መፈክር የተሰማው? ማነው የዚህ „ግሩም „ቲዎሪ
አባቱ? ስንት ሰዎች ናቸው የዚህ ጥያቄ አራማጆቹ ? የት ቦታ ነው ይህ
አይዲኦሎጂ በሥራ ተተርጉሞ ሰውን የስደሰተው?-በኤርትራ?
ይህን አንስተን -የነገር ቋንጣ የለውም – መልስ እንሰጥበታለን