ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 29
አንደኛው ንጉሡን አባረው ከገቡበት ከቫይመር የአይዲኦሎጂ ትርምስ
ለመሸሽ ነው።
ሁለተኛው ከዘረኛው ከሒትለር ፋሺዚም የጠበንጃ ክክትል ሥርዓት
ለመራቅ ነው። ሦስተኛው ምክንያት ደግሞ ከኮሚንስቶቹ አምባገነን
የጠበንጃ አገዛዝ ለመትረፍም ነው።
ከዚያ አልፈው አሁን የአውሮፓ አንድነት ሞተሩም አንቀሳቃሽ ሹፌሩም
እነሱ ሁነዋል። ለምን እና እንዴት?
ምርጫው ከዚህ በሁዋላ የአንተ ነው።…. ነጻነት ወይስ ባርነት?
ተፈሪ መኮንን
ለአእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር 6
.....
አዲስ እትም ፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6
29