ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 28
በርካታ የምዕራብ ጀርመን ፖለቲከኞችም – የቀድሞውን የውጭ ጉዳይ
ሚኒስትር ሐንስ ዲትሪሽ ጌንሸርና ሌሎቸ ከምሥራቅ ጀርመን መጥተው
ነጻው የምዕራቡ ሕብረተሰብ ውስጥ
ተሳትፈው
መርተው
የአገሪቱን
አንድነት በዲፕሎማቲክ መንገድና
በፖለቲካ ትግል መልሰው እነሱም
አቋቁመዋል።
በመጨረሻው እንደምናየው በበርሊን
ግንብ ውድቆ:-የነጻ ሕብረተሰብ ቫሊዩ
በአሸናፊነት ወጥቶአል።
እንዲያውም