ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 25
በምሥራቅ ጀርመን በተለያዩ ስም የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ
ፓርቲዎች ነበሩ። ከእነሱስ ጀርባ እነማን ነበሩ?
ተለጣፊ ድርጅቶች ናቸው ወይስ በነጻ የተደራጁ?
በምሥራቅ ጀርመን እንደ ማንኛውም አገርና መንግሥት ፍርድ ቤትና
ጠበቃ፣ ፖሊስና የስለላ ድርጅቶች ወታደርና የጦር ኃይሎች ነበሩ።
ዋና የበላይ አዛዡ ለመሆኑ እነማን ነበሩ? ከኮሚኒስቶቹ ትዕዛዝ ውጭ
ያስቡ ነበር? … ዳኞቹስ ተጠሪነታቸውስ ለማን ነው?
ለአንድ ሕዝብ እንዲያስብ እንዲሰራ እንዲናገርና እንዲቃወም መብቱን
ስጠው ተአምር በዚህች ምድር ላይ ይሰራልሃል። ይህን ኮሚኒስቶቹ
ይቀበሉይፈቅዱ ነበር?
በምሥራቅ ጀርመን ፊልም ይሰራል። መጽሓፍት ይጻፋል። ቲያትር
ይደረሳል። መልዕክቱ ግን በመጨረሻ ምን ነበር?
እንደማንኛው አገር በምሥራቅ ጀርመን የቴሌቪዥንና የራዲዮ
ፕሮግራሞች ይሰራጩ ነበር። ስለምን ነበር በየቀኑ የሚወሩት?
ረ
ምዕራቦቹ ይህን ተገንዝበው ያኔ በሚገበያዩበት በማርካቸው ላይ ሦሰት
ቃላቶች ያኔ ጽፈው ማንም ሰው በየቀኑ እንዲያነበውና እንዲገነዘበው
አድርገዋል።
እነሱም:- „