ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 14

መገንጠል…የሚለው ፍልስፍና እነሱ ጋ በአለመድረሱ ነው። ነገ ኢትዮጵያ የማን ናት?የሚለውን ጥያቄ በትክክል የምንመልሰው ከስታሊን የአገርና የዘር ሽንሸና ስንወጣና ዓለምን በሌላ ዓይን ስንለመከት ብቻ ነው። ምን ዓይነት አመለካከት? አንድ ሰው አንድ ድምጽ ሲባልና ፖለቲከኞች ሰው ፊት ቀርበው -ሌላው ዓለም እንደሚያደርገው- የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን አሳይተው ተወዳድረው ተናግረው አሳምነው ለተወሰነች አራት አመት ብቻ በትችት 14