ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 15
ታጅበው በተቋሞች ታጥረው ሽንጎ ውስጥ ተመርጠው ሲላወሱ ብቻ
ነው። ያኔ ደግሞ ኢትዮጵያ የማንም ሳትሆን የዘጠና ሚሊዮን
ኑዋሪዎቹዋ የጋራ ቤትና ሐብት ናት።ኤርትራም እንደዚሁ።
ከዚህ ውጭ በየጊዜው የዘርና የጎሣ የብሔር /ብሔረሰብ ጥያቄ እያነሱ
ሰውን ማጋጨት በሕግም ፊት በታሪክም በሞራልም ያሰጠይቃል።
በዓለምም በኢትዮጵያም „ …ልዩ የሆነ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ
አዲስ ጎማ„ ፈረንጆቹ አጉል የሆነ ግራ የሚያጋባ የሚያስቅ ፍልስፍና
አንዳንድ ሰዎች ሰንዝረው መጫወት ሲቃጣቸው እነሱ የሚናገሩትን ነገር
እንደገና ለመድገም- „…አዲስ የትም ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ
የሚሽከረከር ጎማ ለመፍጠር እንዲያው አትድከም“ ይላሉ። ጊዜህን
ወርቅማ ጊዜህን በሌላ ቁም ነገር ላይ እባክህአውለው ይላሉ።
ነገ
?!
ከሣቴ ብርሃን
–
ለአእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር-7
15