ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 6
ይህንንና ሌሎቹን ዝግጅቶቻችንን ገጹን ገልበጥ ስታደርጉት ታገኛላችሁ።
ሽፋኑን ያጌጠው አሞራም „በየአምሰት መቶ አመቱ ሞቶ የሚነሳው“
ይኸው የኢትዮጵያ ልዩ ወፍ አንደኛው የላባ ዘር ሥዕል – ደራሲዎች
ገጽታውን ግሩም አድርገው አድንቀው ጽፈውልናል- የእሱ ነው። ወረድ
ብለን ስለዚሁ አንድ ሌላ አርዕስትም አንስተናል።
„የሚያስተሳስረን መንፈስ…“ በሚል አርዕስት ሥር „ኢትዮጵያን
አትዮጵያ የሚደርጋትን እኛንም የሚያስተሳስር መንፈስ“ አብረን አንስተን
አንዳንድ ነጥቦችን ዳሰስናል። ለመሆኑ እነሱ …
….ምንድን ናቸው እነሱ እኛን የሚያስሰተሳስሩ ነገሮች?
በመጨረሻም ምን ጊዜም ከልባችን የማይፋቀውን የጥቁር ህዝብ ኩራት
የሆነውን የአድዋን ድል 118ኛ ዓመት አስበነዋል!
_
መልካም ንባብ….
_
ዋና አዘጋጁ
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
–
ለአእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር-7
6