ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 49

የደረስኩበት „…ይህ አሁን ሸብቶ ጨዋ ሰው መስሎ ዝም ብሎ መሓላችሁ ተቀምጦ የምታዩት ሰው በዘመኑ ቢያገኛችሁ ይሻጣችሁ ነበር። የፖለቲካ ዝንባሌው አትርሱት በዚያ በስድሳው መጨረሻና በሰባው አመተ ምህረት ሰው ሁሉ ጸረ-አሜሪካን በነበረበት ዘመን እሱ የአሜሪካንና የሆሊውድ የቴክስና የዘናጮች ወዳጅ ነበር። በሁዋላ ምናልባት ሶሻል ዲሞክራት እንኳን ብትሆኑ ይሻላል ይለን ነበር።“ እያለ የሚያስተዋውቀ