ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 35

ለዚህም 20ኛው ክፍለ ዘመን ምስክርም ነው።ፋሽሽቶች አይሁድንና ሲንቶወችን ጥቁሮችና ደካማዎችን ፈጅተዋል። በመላው ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ ይህን የሩዋንዳ ፍጅት ሳይረሳ በሕሊና ጸሎት ሰው ሁሉ አስታውሶታል። የሚያስፈራው የሚቀጥለው ሁለተኛው ሩዋንዳ ነው። ማን ይሆን?… ማን ትሆን? ከመካከለኛው አፍሪካ አስፈሪ ዜና ይሰማል። ሌላም ቦታ በአፍሪካ ወደዚያው የሚያመሩ አገሮች ጥቂት አይደሉም ይባላል። እነማን ይሆኑ? የዕብዶች ዓለም! …… —- ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 ~ 35 ~