ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 33

የተከለከለ መጠሪያ፤ የማይረሳ ፍጅት :„ቱቲስ እና ሁቱ“ የተከለከለ መጠሪያ የማይረሳ ፍጅት :- „ቱቲስ እና ሁቱ“ የእርስ በእርስ ጦርነቱ የፈነዳው ሳይታሰብ ነው። እነሱም ይህ ይሆናል ። ይህ አንድ ቀን ይመጣል፣ ብለው አላሰቡም። አንድ ቀን አንዱ ተነስቶ ሌለውን በቆንጨራና በቢ