ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM | Page 7

እነዚህ መድረኮች እያንዳንዳቸው፣ ሶስት ሶስት ክፍሎች ሲኖሩዋቸው፣ እያንዳንዳቸው ደግሞ በሶስት ሶስት ንዑስ ክፍሎች ይከፈላሉ። በነዚህ ሶስት ሶስት ንዑስ ከፍሎች ውስጥ፣ እንዲሁም እርስ በርሳቸው የሚከናወነው የኑሮ እንቅስቃሴ ከእያንዳንዳቸው ክፍል አንድ አንድ ተፈላጊ ቁም፥ነገር ያወጣል። እነዚህ እንደ የ 4ኛው አካላቸው የሚታዩ ቁም፥ነገሮች፣ የሰው ልጅ የሚከተላቸው ክፍ ከፍ ያሉ ግቦቹ (ግብ) ናቸው። I. የማህበራዊ መስክ ነዑስ ክፍሎች(ግብ) 1. ስነ፥መንግሥት 1. ሕግ ፥አውጪ ጉባኤ 2. ሕግ፥አስፈጻሚ አካል 3. ሕግ፥መወሰኛ አካል 4. የህዝብ አገዛዝ/ዲሞክራሲ * 2. ማህበረ፥ሰብ 1. ትምህርት 2. ምርት 3. ስርጭትና ማህበራዊ ገቢያ 4. ብልጽግና