ሕብረ፥ቅላጼ / SIDE ተፈላጊ ቁም፥ነገሮ/Attractors of Meanings&SOCIAL HARM | Page 5
ሕይወትና
የሚፈለጉት ቁም፥ነገሮች(ግብ)
ሕብረ፥ቅላጼ
(Attractors of Meanings)
„ህጎች ሲጣሱ“
(Nature silenced)
„ባንገቴ ዙሪያ በጸጉሬ ሰንሰለት፣
ተሰቅላ ሰዓት ለምልክት
ለኔ አበቃ ጊዜና ጉዞው የከዋክብት፤
ጸሃይ የለች፣ ጥላዋ የለ እንደድሮ
እ-በሬ ላይ አይጮህ፣ አይጣራ አውራ ዶሮ
ሰዓት፣ ከንግዲህ አይሰማ አይናገር ታውሮ!
ሁሉም ተፈጥሮ፣
ህግና ሰዓት ቲክ ታክ ላይል፣ ምልክት ላይሰጥ አምርሮ ።“
(ፍሪድሪሽ ቪ ኒቼ)
„ይኽን ያህል ቀለል አድርግን እንመልከተው“ / „make it simple but no less simple“/ (አይንስታይን/Einstein/
*
ሕይወት የሚስተገበረው በመሰረቱ በሚከተሉት መስኮች አማካኝነት ነው።
1ኛ፣ ማህበራዊው መስክ
2ኛ፣ ባህላዊው መስክ
3ኛ፣ ቁስ፥አካላዊው መስክ
እንዲሁም
4ኛ፣ መንፈሳዊው መስክ