ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 14
ቀደም ሲል በጥዋቱ የመጀመሪያው ጥይት ተመክሮ በደንብ አድርገው ያውቃሉ። ይህን
የመሰለ ቆራጥ ወኔ ከሌለ ደግሞ
ትርፉ የሁዋላ ሁዋላ በሌላው
ዓለም እንደታየው ውርደትና
ባርነት እንደሆነም በደንብ
ያውቁታል።
ለዚህ ነው ተሰባስበው ሁሉም
አደዋ ድረስ የወጡት።
ቤተ-ክርስቲያን
ለመሳለም
ያልሄዱት – ሁሉም ወታደር
መንደሩን አለ ትዕዛዝ ጥሎ
መውጣት
አይፈቀድለትምጥዋት ተነስቶ ዛፉን ተደግፎ
በየድንኳኑ የተቀመጡትን ከተሸነፉ በሁዋላ
ድምጽ ሳይሰማ ብዙዎቹ የንጉሠ ነገሥቱን
ምናልባት ስደተኛ የሚሆኑትን ታቦቶች ከቦ
አጀብና ግርግር አይተው -እሳቸው ያኔ
ዳዊቱን ይደግማል ። ድርሳኑን ያነባል።
ለማስቀደስ ወደቤተክርስቲያን መሄዳቸው
ከአምላኩም ጋር ይነጋገራል።
ነበር -ገላጣውን ደማቁን የጸሓዩዋን
ጮራ፣ጎሁን አይተው „…ዛሬ ድሉ“ ሁሌ ሌሎቹ ስለሕልማቸው ከሕልም ፈቺዎች
እንደሚሉትና እንደሚመኙት „የእኛ ነው…“ ጋር የዚያን ቀን ጥዋት ላይ ይወያያሉ።ብሩህ
ብለው ቀኑን መርቀው ተቀብለው ነበር።
ዓለም ፣ትልቅ ዕድል፣ ሐብትና ልጆች አንተን
ከዚህ በሁዋላ ይጠብቀኻል። አታስብ
እንደዚህ ብለው ለማሰብም ወታደሮቹ
ታገኛለህ።ትሾማለህ ፣ትሸለማለህ።አንተ
ም