ለ አእምሮ / Le'Aimero የህዳር 2006/ November/December 2013 እትም / – ዳ | Page 12

በአንድ በኩል …ጦርና ጋሻ አንካሴና ጎራዴ፣ውጅግራ ጠበንጃና ምንሽር የያዙ ብሎኮና ነጠላ በርኖስና ካባ የደረቡ በባዶ እግራቸው የሚሄዱ ሰዎች ተሰልፈዋል። በሌላ በኩል …ይህን ያህል ሺህ ወታደሮች መድፍና መትረየስ ቦንብና ዘመናዊ ጠበንጃ ሽጉጥና ሴንጢ ይዘው ታጥቀው በጥይት ሊቆሉአቸው መለዮ ኮፊያቸውን አድርገው ተደርድረው መሽገው ቆመዋል ። አያውልቅ ምንም ይምናውቀው ነገር የለም- ግንባሩን ቋጥሮ መሬቱን እየረገጠ እያንቀጠቀጠ የገባው መሥፍን ጠጋ ብሎ ቀስ ብሎ በጆሮቸው ጦርነት መከፈቱን ያበስርላቸዋል። „መ… ምን ዓይነት ጥሩ ወሬ ይዘህ መጣህ!“ ብለው ንጉሡ ፈገግ ይሉና ግድግዳው ላይ የተሳለውን በዓይናቸው የማሪያምን ሥዕል ፈልገው (ማሪያምን ከሁሉም አብልጠው ይወዳሉ ይባላል) ለሰከንድን ያህል ትክ ብለው ተመልክተው „እንግዲያውስ አሁኑኑ አውላላ ሜዳ ላይ ሁለቱ ጦሮች ቢጋጠሙ እንነሳ…“ ብለው ለእልፍኝ አስከልካያቸው አሸናፊው ማን እንደሚሆን ለማንም ትዕዛዝ ይሰጣሉ። ያ መሥፍን ይህን ዜና ይዞ ሰው ግልጽ ነው።ይህንኑ ተማምነው ነው የመጣው ዲፕሎማቱም ጦረኛውም ራስ ጣሊያኖች አገር አቋርጠው ባህር ተሻግረው ድንበር ጥሰው አድዋ ድረስ ዘልቀው መኮንን ነበሩ። ገብተው እዚያ አንደኛው ኮረብታ ላይ “…በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ለቀናት ለወራት የመሸጉት። የኢጥዮጵያ መኳንንት ከመንጋቱ ገና በጥዋቱ ጦርነቱ ከመጀመሩ ጥቂት በፊት ተሰብስበው ቅዳሴ ደቂቃ በፊት አንድ መሥፍን የጦር ልብሱን ይሰማሉ።የቤተክርስቲያኑ በር ክፍት እንደለበሰ አረፋ ከሚያድቅፈው ከነጩ ነው።ጳጳሱ አቡነ ማቴዎስ ቅዳሴውን ፈረሱ ላይ ዘሎ ወርዶ በጥድፊያና በኩራት በሚመሩበት ጊዜ ሁለት ጥየት እርምጃ የቤተክርስቲያኑን በር በርግዶ ተተኮሰ።ይህም ምልክት ነበር። በዚህ ጊዜ ሁለት እና ሦስት ጊዜ ዝቅ ብሎ ከተሳለመና የሐረርጌው ራስ መኮንን የንጉሡ ታማኝ አጎት ከአከተበ በሁዋላ በአራት ቢበዛ በአምስት ከቤተክርስቲያኑ ወጡ ።ከጥቂት ደቂቃዎች ጋሻ ጃግሬዎቹ ታጅቦ ቀጥ ብሎ በቀጥታ በሁዋላ ተመልሰው ገብተው የጣሊያኖንችን ንጉሱ ወደ ተቀመጡበት ወን