ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 46

የተራው ሕዝብ ችግር የሚበላው ዳቦ፣ የሚጠጣው ንጹህ ወሃ፣የሥራ እድልና የቀን ልብሱ፣ የማታ ብርድ ልብሱ፣ የውጋት ማሰታገሻ መድሐኒቱና ጡረታው፣ የዓይን ብርሃኑና የልጆቹ ሆድና ትምህርት ጉዳይ፣የቤቱ ጣራና ቀዳዳ የበዛው የግድግዳው የምሶሶው የማሳው ጉዳይ ነው። ይህም ሌላው አብይና ዋና አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄ ነው። የብሔር ጥያቄ መልስ የሚያገኘው የግለሰብ ሰበአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በይፋ ሲታወቁ ነው። ዜጋው መምረጥና መመረጥ ሲችል መጻፍና መተቸት መሰብሰብና መደራጀት መናገርና መቃወም በአገሪቱ መብቱ ታውቆ ሲቻል ብቻ ነው። …ሕግና የሕግ በላይነት ሲሰፍን ብቻ ነው። [1]The Queen Cassiopeia, wife of kingCepheus of Æthiopia ለአእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር 6 46