ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 31

የኬፊዎስ ውድ ልጅ ልዕልት አንድሮሜዳ ለዘንዶው ወይም ለትልቁ ዓሣ -ነባሪ መስዋዕት ሆና ስትሰጥ ነው ያኔ መረጋጋት ጠሚመጣው ብለው የታያቸውን ይናገራሉ። „አገር ይጥፋ ወይስ አንዲት ልዕልት ትሙት?“ በዚህ አርዕስት ዙሪያ ብዙ ሕዝቡም መኳንንቱም መሣፍንቱም ተከራከሩ። በሁዋላ ልዕልቲቱን ዓሣ ነባሪው ወይም ዘንዶው መጥቶ እሱዋን በልቶ ሰላም የሚሰፍን ከሆነ ትሰጥ ብለው ሁሉም ይስማማሉ።በመጨረሻው የባህሩ ዳር በሚገኘው አንድ ትልቅ ቋጥኝ ላይ አሥረዋት ከገቡበት ጣጣ ለመ