ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የጥር 2006 / January 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 6 | Page 17

ሌላ አገር መብታችን የሚከበርበት ቦታ ሄዶ መኖር ያስፈልጋል እያለ…“ ሰበካውን ጀመረ። „… ታውቃላችሁ በአውሮፓ ለእንስሶች መብትና ክብር የሚሟገቱ ሰዎች አሉ፣ እነሱ ጋ በረሃውንም ባህሩንም አቋርጠን ተሻግረን እንሄዳለን።… ከዚያም ሰላም እናገኛለን። …ልንገራችሁ ውሻውን የሚደበድብ ቀርቶ የሚገላምጥ ሰው እንኳን እንደሰማሁት ይቀጣል… ይህን በጆሮዬ ነጮቹ ሲናገሩ ሰምቼአለሁ“ እያለ ይዞአቸው ከዚያ ከማያምር ግርግር በወሬው እየሳበ ዞር አለ። ታሪኩን እንግዲህ እንፍታው ። ሐ ሁለቱ የተወረወሩት አጥንቶች „ሁለቱ እኛ የምናውቃቸው አይዲኦሎጂዎች“ ናቸው። አይዲኦሎጅ በአንድ በሌላ በኩል በኩል ብቻዬን አሸንፌ ሌሎቹን ከፊቱ ይሄዳል። በሌላ በኩል ያታልላል። ያባብላል። የሌለ ታሪክ ፕሮፓጋንዳውን ይሰልባል። ይጥራል። በኩል ያሰባስባል ያከፋፍላል። በአንድ ልውጣ ብሎ የቆሞትን ደፍጥጦ የሚያንገራግሩትን ይሸነግላል። ያልነበረ የውሸት ለቆ አእምሮም ለመስለብም ርዕዮተ- ዓለም ጥቂቶቹን ደጋፊዎቹን የመሰብሰቡን ያህል ከአላወቁበት ሁሉንም ሕዝብ አሳክሮ አጋጭቶ ያጣላል። አገርንም ያተረማምሳል። ደስ ከአለውም ያሸጣል። ይኸው ርዕዮተ ዓለም እንደገና በደንብ ከአልያዙት አሳብዶ ጎልጉለው ቆፍረው ያመጡትንም ሰዎች ሳይቀር ይዞ አያይዞ እነሱንም ገደል 17