ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 6

ይህንንና ሌሎቹን ዝግጅቶቻችንን ገጹን ገልበጥ ስታደርጉት ታገኛላችሁ። ሽፋኑን ያጌጠው አሞራም „በየአምሰት መቶ አመቱ ሞቶ የሚነሳው“ ይኸው የኢትዮጵያ ልዩ ወፍ አንደኛው የላባ ዘር ሥዕል – ደራሲዎች ገጽታውን ግሩም አድርገው አድንቀው ጽፈውልናል- የእሱ ነው። ወረድ ብለን ስለዚሁ አንድ ሌላ አርዕስትም አንስተናል። „የሚያስተሳስረን መንፈስ…“ በሚል አርዕስት ሥር „ኢትዮጵያን አትዮጵያ የሚደርጋትን እኛንም የሚያስተሳስር መንፈስ“ አብረን አንስተን አንዳንድ ነጥቦችን ዳሰስናል። ለመሆኑ እነሱ … ….ምንድን ናቸው እነሱ እኛን የሚያስሰተሳስሩ ነገሮች? በመጨረሻም ምን ጊዜም ከልባችን የማይፋቀውን የጥቁር ህዝብ ኩራት የሆነውን የአድዋን ድል 118ኛ ዓመት አስበነዋል! _ መልካም ንባብ…. _ ዋና አዘጋጁ ይልማ ኃይለ ሚካኤል – ለአእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር-7 6