ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 35

አስተሳሳሪው መንፈስ Published February 26, 2014 አስተሳሳሪው መንፈስ አስተሳሳሪው መንፈስ አንድን ሕብረተሰብ ምንድነው አንድ አድርጎ የሚያስተሳስረው ? በአንድ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ እያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ ፈረንሣይና ጀርመን ኬንያና ናይጄሪያ ቻይና እና ሕንድ ኢትዮጵያዊውና አረቡ እርስ በእራሱ አይተዋወቅም። ያም ሆኖ ግን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር በመካከላቸው አለ። ምንድነው ታዲያ ያ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር? ክፋትና ቅናት ጥላቻና ንቀት እንደማያሰበስቡ እናውቃለን። የተደበቁ አጀንዳዎች ሰዎችን ፩ አለጥርጥር በአንደኛ ደረጃ መጠቀስ የሚገባው ነገር ቢኖር ሃይማኖት ነው። 35