ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 44
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን 1888 ዓ.ም. ከጠዋቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በአሥራ
አንድ ሰዓት ላይ ነው። በዚህ በትክክል በስንት ሰዓት በሚለው ጥያቄ ላይ
የተለያዩ ግምቶችና ማስረጃዎች -ከተለያዩ ሰዎች ይቀርባሉ።
በአንድ በኩል …ጦርና ጋሻ አንካሴና ጎራዴ፣ውጅግራ ጠበንጃና ምንሽር የያዙ
ብሎኮና ነጠላ በርኖስና ካባ የደረቡ በባዶ እግራቸው የሚሄዱ ሰዎች
ተሰልፈዋል። በሌላ በኩል …ይህን ያህል ሺህ ወታደሮች መድፍና መትረየስ
ቦንብና ዘመናዊ ጠበንጃ ሽጉጥና ሴንጢ ይዘው ታጥቀው በጥይት ሊቆሉአቸው
መለዮ ኮፊያቸውን አድርገው ተደርድረው መሽገው ቆመዋል ።
የቀረውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ….(እንደገና የታተመ)
*1 – እአአ ማርች 1 ቀን 1896 (1st of March 1896) ተዘግቦ እናገኛለን!
*2 When Ethiopia Stunned the World
Book Review: The Battle of Adwa: African Victory in the Age of Empire
(April Review, 2012)
_
ለአእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ቅጽ 2 ቁጥር-7
44