ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 35
አስተሳሳሪው መንፈስ
Published February 26, 2014 አስተሳሳሪው መንፈስ
አስተሳሳሪው መንፈስ
አንድን ሕብረተሰብ ምንድነው አንድ አድርጎ የሚያስተሳስረው ?
በአንድ ግዛት ውስጥ የሚኖሩ እያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ ፈረንሣይና
ጀርመን ኬንያና ናይጄሪያ ቻይና እና ሕንድ ኢትዮጵያዊውና አረቡ እርስ
በእራሱ አይተዋወቅም። ያም ሆኖ ግን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር
በመካከላቸው አለ።
ምንድነው ታዲያ ያ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር?
ክፋትና ቅናት ጥላቻና ንቀት
እንደማያሰበስቡ እናውቃለን።
የተደበቁ
አጀንዳዎች
ሰዎችን
፩
አለጥርጥር በአንደኛ ደረጃ መጠቀስ የሚገባው ነገር ቢኖር ሃይማኖት
ነው።
35