ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ የካቲት 2006 / February 2014/ እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር-07 | Page 33
አርዕሰቱ የጋማና የቀንድ ከብቶች የአዕዋፍና የዶሮ የውሻና የድመት
መብት-እነሱ የጎረቤት ዜጋ መብት የሚሉት ጥያቄ- የዚህ የፍልስፍና
አቅጣጫዎች አለ ጥርጥር ብዙ ያነጋግራል።
የበለጠ የሚነጋግረው ለጥቁር አፍሪካ „ ሰበአዊና ዲሞክራሲያው
መብቶቹ ገና እዚያ ላይ እነሱ ሰለአልደረሱ በአዳር ይያዝ „ የሚለው
ጉዳይ ነው።
J
„መጽሓፍ ቅዱስ ስለ ሰበአዊ መብት አይናገርም። ቅዱስ ቁራን ይህን
አያነሳም። በጥንታዊ ግሪክና በሮም ሥልጣኔ ስለ ሰበአዊ መብቶች ጉዳይ
አልተነሳም። ፈርኦኖች አያውቁም ላቲናች አይቀበሉ