ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 55

ከአንድ ሳምንት በፊት ከፈረንጅ ጓደኞቹ ጋር በተመሳሳይ ድግስ አብሮ ከእነሱ ጋር አክብሮአል። የጥሪው ደብዳቤውና የስልክ ንግግሩ ማርኮኝ ነው የመጣሁት። ከዚያም በላይ ስንት አመት ያላየሁትን ጓደኞቼን ለማየት ነው። ደብዳቤው እንደዚህ ይላል። ….ይቀጥላል። ይቀጥላል። ዘመነ፥ብርሃን / Enlightenment እስከ ነገው ብርሃን በትዝታ እንቆይ ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 ~ 55 ~