ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 31

አንስተው ሰውን አለላስተማሩም። ቢያደርጉማ ኑሮ “ባርነት የዘር ጥላቻ…ለሁለት ሺህ አመታት በተከታታይ በአልነገሰ ነበር። ሰው ሰይጣን ነው።ሰይጣን ሰው ነው። “ከክፉ ሁሉ አድነን የሚባለውም ለዚሁ ነው። ሰው ሁሉ ግን ሰይጣን አይደለም። ——————————– i/ ሰማይና ምድር -ጋያና ኤሮስ – ወንድና ሴት ሁነው ይገናኛሉ።ልጃቸው ኡራኖስ ይወለዳል። እሱ ከእናቱ ከመሬት ከጋያ ጋር ተገናኝቶ ብዙ ልጆች ይወለዳሉ። የእሱ ልጅ አንዱ ክሮኖስ የሚባለው አባቱን ይሰልብና እሱ እረሱ የአባቱን ቦታ ወርሶ ገዢ ሁኖ በወንድሞቹና በእህቶቹ ላይ ይነሳል። ክሮኖስ እንድ ግብጾቹ ፈርዖኖች ከእህቱ/ከእህቶቹ ጋር ተገናኝቶ ሦስተኛውን ትውልድ በሁዋላ ጠንካራ አማልክት የሚሆኑትን እነ ዴሜተርን እነሓዴስን እነ ፖሳይዶንን እና በመጨረሻው ሁሉንም አሸንፎ ንጉሥ የሚሆነው