ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 25

ሁለቱም የእድሜ ባለጸጎች ናቸው። ሊቀ ሊቃውንቱ የልጅነት ጓደኟውን ከስንት አመት በሁዋላ ሊጎበኘው በሩን አንኳኩቶ ገብቶ መጠጥም ምግብ ቀርቦለታል። ሁለቱም ስለሚያሳስባቸው ስለ ፍርድና ፍትህ ስለ መልካም አስተዳደር የቀረበላቸውን የወይን ጠጃቸውን እየቀመሱ ግሩም ጨዋታ ይዘው ሐሳቦቻቸውን ይለዋወጣሉ። „…እርጅናው እንዴት ያደርገኻል? እባክህን እስቲ ንገረኝ አጫውተኝ ወንድሜ