ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 11

ምድራዊ ገሓነም መጥፎ መናፍስትና አጋንንቶች ሰይጣንሰውነውሰውምሰይጣንነው …ገሓነም ባዶ ነው። አጋንንቶች ሁሉ ከዚያ አምልጠው ሸሽተው የሚገኙት እኛው መካከል ነው። አንዳንዶቹ አታላይ መሲህሆች ናቸው። ሌላው በነብይ ስም ቆሞአል። ነጻ-አውጪ አለ።ከችግር ጠባቂ ዘበኛ። እራሱን ከመሬት ተነስቶ የነፍስ አባት ያደረገ አለ።መንገድ መሪ።የጦር አዛዥ ፊታውራሪ።አርበኛ መሳይ። ከባውን የቀየረ ቄስ። ሰባኪ። ግማሹ ብድግ ብሎ ከመሬት ተነስቶ እራሱን የሾመ አገረ ገዢም ወጥቶታል። ዕውነተኛውን ከአታላዩ ዱሮም ዛሬም እንዴት ማወቅ እንዴት መለየት ይቻላል? በሥራው! ~ 11 ~