ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | 页面 55
ከአንድ ሳምንት በፊት ከፈረንጅ ጓደኞቹ ጋር በተመሳሳይ ድግስ አብሮ
ከእነሱ ጋር አክብሮአል። የጥሪው ደብዳቤውና የስልክ ንግግሩ ማርኮኝ
ነው የመጣሁት። ከዚያም በላይ ስንት አመት ያላየሁትን ጓደኞቼን
ለማየት ነው።
ደብዳቤው እንደዚህ ይላል።
….ይቀጥላል። ይቀጥላል።
ዘመነ፥ብርሃን / Enlightenment
እስከ ነገው ብርሃን በትዝታ እንቆይ
ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08
~ 55 ~