ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ሚያዝያ 2006 / April 2014 / እትም፣ ቅጽ 2 ቁጥር 08 | Page 13

አንዱ የሮማው ቄሣር በእብሪት መንፈስ ተነሳስቶ ጥቁር ፈረሱን የሕዝብ እንደራሴ አድረጎ ሾሞታል። ቄሣሩም ካሊ ጉላ ይባላል። ይህን ለመረዳት ጨርሶ ጥንታዊ ሮም ላይ መቆየት አያስፈልግም። በመካከለኛው አፍሪካ በቅርቡ አንዱ ጎረቤቱን ገድሎ ታፋውን ቆርጦ እዚያው የፈረንሣይ ወታደሮች እያዩት በያዝነው 21ኛው ክፍለ ዘመን በልቶአል። ሌሎቹ ቤንዚን አርከፍክፈው የወደቁትን ጎረቤቶቻቸውን ተመልካቹ እያጨበጨበ አቃጥለዋል። አይሁዶችን ሒትለር ሰብስቦ ፈጅቶአል። ስታ