ለ አእምሮ / Le'Aimero ለ አእምሮ ልዩ እትም / ታህሳስ/ጥር 2006 / 01 / 2014 – አዲስ ዓመት | Page 12

ማሲንቆው…ዝማሬውና ሽብሸባው…ይህ ሁሉ ባልቴቶችንም አንድ ላይ ጨፍልቆ አድማጮቹን ሌላ ዓለም ውስጥ „ ጸሓፊው እንዳለው „እምነት ሁሉ እያፈጠጠ ይጠይቃል። እንኳን የሌለውን ሰው ጎትቶ ይከታል።“ „ቀላል ነው!…“ ብሎ እራሱ መልስ ለመስጠትም እንደገና ከሌላ ቦታ ተንደርድሮ ይነሳል። ከግቢው ወጥተው ትንሽ እንደተራመዱ ሁለት ሦስት ታቦቶች አንድ መገናኛ መንገድ ላይ ይገናኛሉ። እንደገና ሁሉም ነገር በሦስት እጥፍ ቅድም እንደታየው (አቤት! አቤት!)በበለጠ ይቀልጣል ። „ይህ ነው ኢትዮጵያን“ ልጁ እንደጻፈው“ ለብዙ መቶ አመታትና ዘመናት ለሺህና ሁለት ሺህ አመታት አንድ አድረጎ -ይህን መቀበል የማይፈልጉ አሉ- ያቆያት።“ „… በዘር ወንደሞቼና እህቶቼ!.. በቆዳ ቀልም ሐብት በአለውና በሌለው በመደብ በሃይማኖት በዕድሜ በጾታ ወንድና ሴት እያልክ፣ ጥቁርና ነጭ ክልስና መጤ ኑዋሪውንና የቆየውን … በተለይ የአሜሪካኑን ዜጋማ አንተማ ጣሊያን ነህ።አንተ ደግሞ ዘርህ ጀርመን ነው። አንተ እንግሊዝ… ፈረንሣይ ናይጄሪያ ስፔን ፖርቱጋል አማራ ጉራጌ ትግሬ ሐማሴን ኦሮሞ ጋናዊ አረብ አሜሪካዊ እያልክ…ሆላንድ እና ስውዲን ግሪክንና አርመንን ዝም ብለህ ከፋፍለህ፣ ከቻልክ ሜክሲኮን ድንበርህን አስመልስ ብራዚልን ተሰባሰብ እያልክ…“ ሰውዬው የአሜሪካኖችን ታሪክ የሚያውቅ ይመስላል„ ልታበጣብጣቸው (የሚሰማህ የለም እንጅ) እነሱን እኛ ከመሬት ተነስተን እንደተበጣበጥነው በቀላሉ እነሱንም -የሚሰማህ የለም እንጅ – ቀስ ብለህ ልትበትናቸው ትችላለህ…“ አዳማጮቹን ስለ አገኘ ባህታዊው በታየው ግርግር ፈጽሞ ሳይረበሽ ቀጥሎበት ኑሮ፣ሌላ አህጉር ጭልጥ ብሎ ገብቶአል። በመካከሉ በጀመረበት ንግግሩ አንዳንድ አገሮችን ነካክቶ አሜሪካንና ሕንድ ላይ ደርሶአል። ቻይናና „የሚሰማ „ ዕውነትም ሰውዬው እንዳለው ሩሲያንም ዋዘኛ ሰው አይደለም በዚያች አጭር እንደዚህ ዓይነቱን ምክርና ዕብደት አሜሪካን አገር ዱሮም ቢሆን አሁንም የለም፣የለም ። ጊዜ ዳስሶአል። እርግጥ አንድ ጊዜ ደቡቦቹ እንገንጠል ብለው „…ሕንድን ከውስጥ ገብቶ ለመበተን፣ ቻይናና የእርስ በእርስ ጦርነት ተከፍቶ የአሜሪካ ሩሲያን ለመገልበጥ አውሮፓን እንደ ዶሮ አንድነት በደም መፍሰስ ተመልሶአል። ለመገነጣጠል ታላቁዋ ብሪታንንያንና ትልቁን አሜሪካንን“ ባህታዊው እንዳለው „ እንደ መብቱ ተጠብቆለት እያለ ምን አቅብጦት ነው ኢትዮጵያ እነሱ ውስጥ ገብቶ ለመበተን፣ ነጻ የሆነውን የጋራ ቤቱን ከመሬት ተነስቶ ምን ማድረግ ያስፈልጋል ? እስቲ ንገሩኝ ቆዳዬ ዘሬ መልኬና ሐብቴ እያለ እንደ ዕብድ ?“ ብሎ ወጣቱንም አዛውንቱንም የደከሙ የሞቀ ቤቱን የሚያፈርሰው? እንነሳ የሚሉትን 12