TEMSALET m jun, 2015 | Page 22
ትዝብት
የተሜ ገጽ
የዛሬ እንግዳችን የ12 ዓመቷ ነጻነት በቀለ
እንዲሁም ከዚህ በፊት በቼክ ሪፐብሊክ
ትባላለች ፡፡ ነጻነት ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ
የተወዳደሩ ኢትዮጵያውያን ስም ዝርዝር የያዘ
ነው አየር ጤና ፡፡ በቤተሰብ አካዳሚ የ5ኛ
መፅሀፍ ተሸልማለች፡፡
ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ በዚህ ጊዜ ስዕል
ነጻነት በስዕል የተወዳደረችባቸው ስዕሎች
ጀመርኩ በዚህ ጊዜ ሙያዬን አሻሻላኩ ተብሎ
የኢትዮጵያን ባህል ሊያስተዋውቁ የሚች
የሚነገርበት አይነት አይደለም፡፡ አስራ ሁለት
ስዕሎችን በመሳል ነበር የተወዳደረችው፡፡ በት/
ዓመት ገና ጅማሬ ነውና እንደ እኩዮቿ ሁሉ
ቤቱ በሚሰጠው የስዕል ሙያ ተማሪዎች
በመማሪያ ደብተሯ ላይ በምትሞነጫጭረው ስዕል
የራሳቸው ፈጠራ የታከለበት የአሳሳል ጥበብ
ከቤተቦቿ ተፅዕኖ ሳይደርስባት ከአምስት ዓመቷ
እንዲኖራቸው በመደበኛ ትምህርት የሚሰጣቸው
ጀምሮ በትርፍ ጊዜዋ ስዕልን መሳል እንደጀመረች
መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አያይዘውም ትምህርቱ
ትገልጻለችበ2006ዓ.ም የቼክ ሪፐብሊክ
በዓለም ላይ ከሚሰጡ የአሳሳል ትምህርት ጥበብ
በትምህርት ቤቶች ውስጥ የስዕል ውድድር
እንዲቀስሙ ትምህርት የሚሰጣቸው መሆኑን
መወዳደር የሚፈልጉ ታዳጊዎችን ለማበረታታት
አያይዘው ገልጸዋል፡፡ ወላጆች የልጆቻቸውን
በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከቤተሰብ አካዳሚ
የተለያየ ተሰጥዎ ገና ከልጅነት ዕድሜቸው
የመጀመሪያ ት/ቤት ከካራ ቆሬ ቅርንጫፍ
በመገንዘብ ለነገ የአገራቸውን ስም የሚያስጠሩ
በመወዳደር አንደኛ በመውጣት በቼክ ሪፐብሊክ
እንዲሆኑ የበኩላቸውን አስተዋፅዎ እንዲያደርጉ
እና በኢትዮጵያ ቋንቋ የተጻፉ መፃህፍቶችን
ጥሪ አድርገዋል፡፡
የቁጥር ጫወታ፤
ቁምነገር፤ ተዓምር እና ሳቅ
በአየለ ተስፋዬ
እ
ንዴት ናችሁ? ዛሬ አስቲ ተዓምር ላሳያችሁ ፡፡ አንዳንዴ
ቁጥሮች ተዓምራዊ ባህሪይ አላቸው ፡፡ ቁጥሮች ተደምረው
ተቀንሰው ተባዝተው እና ተካፍለው የሚገር ውጤት
ያመጣሉ ፡፡ ይህ ዓምድ በቁጥሮች ዙሪያ አስቲ ቁጥር ጥሩ
ይላል ፡፡ ይህ እንዴት ሊሆን እንደሚችል ከዚህ ቀጥሎ እንመለከታለን፡
እንደ ትዕዛዝ ባትቆጥሩት ሦስት እና ከዚያ በላይ