TEMSALET m jun, 2015 | Page 16
ፈታ በሉ
የተምሳሌት
እድሜን ጎዝጉዘው ቢቀመጡበት ይቆረቁራል
እንጂ አይመችም ፡፡
( ከወገግታ መጽሐፍ)
እውነት ፈላጊና ማዕድን ቆፋሪ አንድ ናቸው ፡
፡ የሚቆፍሩትን ክቡር ነገር ለማግኘት ይበልጥ
በማሱ መጠን በህይወታቸው ላይ ሊደረመስ
የሚዘብበውን አደጋ ይበልጥ እየሰጋና እየበዛ
ይመጣል ፡፡
(ከሞገድ መጽሀፍ)
በዚህ ዓለም ቀንቷቸው ሊኖሩ የሚችሉት
በገጠማቸው እድል ያለምንም ማመንታት እና
ማወላወል ለመጠቀም ወደ ኋላ የማይሉት
ብርቱዎቹ ብቻ ናቸው ፡፡ የተቀረነው የህይወት
አጫፋሪዎች ነን ፡፡ (ከሃዲስ መጻህፍ)
ልምድ ከንጉስ የበለጠ ያዝዛል ፡፡ (የረገፉ
አበቦች )
የአይምሮ ውድድር ማህበራዊ መሰረት እና ግብ
ይኖረዋል ፡፡ በወጤቱም የሚረካው አይምሮ
እንጂ ስጋ አይደለም ፡፡ ስጋዊ የሆነ ውድድር
ግን የሚፈፀመው በስርቆሽ፤ በዝርፍያ ፤
በጉቦኝነት ፤ በጭካኔና በመሳሰሉት ወንጀሎች
ሲሆን የሚያረካውም የግል ስጋን ብቻ ነው ፡፡
(ከትንሳኤ መፅሐፍ)
ሚሲዮኖች ሲመጡ እኛ መሬቱን፤ እነርሱ
ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሱን ይዘው ነበር ፡፡
አይናችንን ጨፍነን እንድንፀልይ አስተማሩን ፡
፡ አይናችንን ስንገልጥ እነርሱ መሬታችንን
ይዘዋል ፤ እኛ ቅዱስ መጽሐፍ ጨብጠን ቀረን
፡፡ (ጆሞ ኬኒያታ)
የቀድሞ የሱዳን ፕሬዝደንት ጃፋር ኢሊሜሪ
በአንድ ወቅት የጋዳፊን የፖለቲካ ዕቅዶች
ሲገልፁ" ሰውየው ሁለት መልክ ያለው ነው ፡፡
ሁለቱም ተንኮል" ፡፡
(ዘ-አረብስ መጽሐፍ)
የማዝነው ለሐገሬ ልሰጣት የምችለው አንድ
ህይወት አንድ ብቻ በመሆኗ ነው ፡፡ (
የአሜሪካ አብዮታዊ ጀግና ናታን ሃልዛሬ)
አፍሪቃ ከዓለም 20% የሚሆነውን ምድር
ታጠቃልላለች ፡፡ ይህም ስፋት 1.7 ስኩዌር
ማይልስ ነው ፡፡ (ከአፍሪቃና አምባገነን
መሪዎቿ መጽሐፍ)
15
?
ፊቸር
ትምህርት
ማስታወሻ
ሁለት ወጣቶች የአባቶቻቸውን ጀግንነት
እያነሱ ይከራከራሉ፤
አንዱ ወጣት - አልፐስ ተራራን
ታውቀዋለህ?
ሌላው - ሲባል ሰምቻለሁ
የመጀመሪያው ጠያቂ ፡- እሱን የሰራው
አባቴ ነው ፡፡
ተጠያቂ ወጣት - እሺ ሙት ባህርን
ታውቀዋለህ ?
ተጠያቂ - አዎን አውቀዋለሁ
ጠያቂ - ይኸውልህ እሱን የገደው አባቴ
ነው
እማማ ትልቋ ሃኪም ዘንድ ቀረቡ አጋጣሚ
ሆኖ ሃኪሙ
ፈረንጅ ነው ፡፡ ነገር ግን ትንሽ ትንሽ
አማርኛ ይናገራል
ለእማማ ትልቋ ያዘዘላቸውን ኪኒን
እያሳያቸው አንዲህ
አላቸው ፡፡ አማርኛውን ጎተት እያደረገ
ጧት ሁለት ….. ማታ ሁለት …..
እማማ ትልቋ - በጄ
ሃኪሙ - አንድ በጄ የለም በማንኪያ ነው
እድሜን ጎዝጉዘው ቢቀመጡበት ይቆረቁራል
እንጂ አይመችም ፡፡
( ከወገግታ መጽሐፍ)
እውነት ፈላጊና ማዕድን ቆፋሪ አንድ ናቸው ፡
፡ የሚቆፍሩትን ክቡር ነገር ለማግኘት ይበልጥ
በማሱ መጠን በህይወታቸው ላይ ሊደረመስ
የሚዘብበውን አደጋ ይበልጥ እየሰጋና እየበዛ
ይመጣል ፡፡
(ከሞገድ መጽሀፍ)
በዚህ ዓለም ቀንቷቸው ሊኖሩ የሚችሉት
በገጠማቸው እድል ያለምንም ማመንታት እና
ማወላወል ለመጠቀም ወደ ኋላ የማይሉት
ብርቱዎቹ ብቻ ናቸው ፡፡ የተቀረነው የህይወት
አጫፋሪዎች ነን ፡፡ (ከሃዲስ መጻህፍ)
ልምድ ከንጉስ የበለጠ ያዝዛል ፡፡ (የረገፉ
አበቦች )
የአይምሮ ውድድር ማህበራዊ መሰረት እና ግብ
ይኖረዋል ፡፡ በወጤቱም የሚረካው አይምሮ
እንጂ ስጋ አይደለም ፡፡ ስጋዊ የሆነ ውድድር
ግን የሚፈፀመው በስርቆሽ፤ በዝርፍያ ፤
በጉቦኝነት ፤ በጭካኔና በመሳሰሉት ወንጀሎች
ሲሆን የሚያረካውም የግል ስጋን ብቻ ነው ፡፡
(ከትንሳኤ መፅሐፍ)
ሚሲዮኖች ሲመጡ እኛ መሬቱን፤ እነርሱ
ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሱን ይዘው ነበር ፡፡
አይናችንን ጨፍነን እንድንፀልይ አስተማሩን ፡
፡ አይናችንን ስንገልጥ እነርሱ መሬታችንን
ይዘዋል ፤ እኛ ቅዱስ መጽሐፍ ጨብጠን ቀረን
፡፡ (ጆሞ ኬኒያታ)
የቀድሞ የሱዳን ፕሬዝደንት ጃፋር ኢሊሜሪ
በአንድ ወቅት የጋዳፊን የፖለቲካ ዕቅዶች
ሲገልፁ" ሰውየው ሁለት መልክ ያለው ነው ፡፡
ሁለቱም ተንኮል" ፡፡
(ዘ-አረብስ መጽሐፍ)
የማዝነው ለሐገሬ ልሰጣት የምችለው አንድ
ህይወት አንድ ብቻ በመሆኗ ነው ፡፡ (
የአሜሪካ አብዮታዊ ጀግና ናታን ሃልዛሬ)
አፍሪቃ ከዓለም 20% የሚሆነውን ምድር
ታጠቃልላለች ፡፡ ይህም ስፋት 1.7 ስ£የር
ማይልስ ነው ፡፡ (ከአፍሪቃና አምባገነን
መሪዎቿ መጽሐፍ)
ምን ያህል
ይፈጃል
በአዲስ ጸጋዬ
እንደ ጅማሬ
ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል ያላት አገር ናት፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ ዛሬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት
መስጫ ማዕከል በመሆን ከ አንድ ሺህ ዓመት በላይ የአብነት ትምህርት ቤቶችን በየገዳማቱ እና በአብያተ ክርስቲያናቱ
እየሰጡ አሁን እስካለንበት