Christian Books & Magazines - Free Berea Magazine 5 | Page 5

እንዲሰጥ ባንጻሩም ብልጡጎች ካላቸው (ካጋበሱት) እንዲያካፍሉና እንዲሰጡ መክሯል። ኢየሱስ ለድሆች የነበረው ስፍራ ወደር የለውም ማለት ይቻላል። ልብ እንበል፤ ኢየሱስ በአገልግሎቱ ዘመን ካነሣቸው ርእሰ ጒዳዮች መካከል እንደ እግዚአብሔር መንግሥትና እንደ ገንዘብ (እንደ ማሙን) የተናገረበት ርእሰ ጒዳይ የለም። “ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም” በዚህ ዘመን እንደሚታየው በማለት ሲያስተምር ገንዘብ ልክ እግዚአብሔር “ማንነትና ሁሉ በኢየሱስም ዘመን በባለ ጠጎችና እንደ በድሆች መካከል ያለው ልዩነት ለማመን አካል” በመግዛት ሊታይ እንደሚችል የሚያስቸግር ነበር። በኢየሱስ ዘመን እያስጠነቀቀ ነበር (ሉቃ 16፥13)። እጅግ በጣም ሀብታም የሚባሉት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ጸሎትን ከ2% አይበልጡም፤ መካከለኛ ኑሮ የሚኖሩት (ምናልባት በአሜሪካን በተመለከተ ወደ 500 የሚጠጉ ጥቅሶች “middle class” የሚባሉት) 29% እንዲሁም እምነትን በተመለከተ ወደ ናቸው፤ እጅግ ድሀ የሚባሉት ወይም 500 የሚደርሱ ጥቅሶች ሲኖሩ ገንዘብንና ከድህነት ወለል በቻች የሚኖሩት ግን ንብረትን በተመለከተ ግን ከ1,000 በላይ 68% ናቸው።1 ጥቂቶች ተቀማጥለው ጥቅሶች አሉ። ኢየሱስ ስለ መንግሥተ ሲኖሩ ብዙዎች በችግር ተቆራምደው ሰማይና ስለ ሲዖል ከተናገረው ይልቅ ይኖሩ ነበር። ጥቂቶች ይበልጥ እያገኙ ስለ ገንዘብ የተናገረው ይበልጣል። ሲሄዱ ብዙዎች ይበልጥ እያጡ ይሄዱ በአራቱ ወንጌሎች ውስጥ ከአሥራ ነበር። በጥንቱ ዓለም አንድ ጊዜ ድሀ ሦስት ጥቅሶች መካከል አንዱ ጥቅስ የሆነ ለዘላለም ድሀ ይሆናል።2 በእኛም የሚናገረው ስለ ገንዘብ ነው (በድምሩ ዘመን የምናየው ከዚህ እምብዛም 288 ጥቅሶች ይሆናሉ፤ ማቴ=1071፤ ሩቅ አይደለም፤ በአንዳንድ ነገሩ ማር=678